ap ft. beal - መቼ ነው lyrics
[chorus:+ap]
ጠየኩ ወደላይ እያየው አልኩኝ መከራው መቼነው የሚያልቀው
ጠየኩ ቀና ብዬ አያየው ሩጫዬን ጨርሼ እንቅልፍ የምተኛው
መቼ ነው የሚያልቀው
ልፋቴም የሚያበቃው የሚቋጨው
የደከምኩለት ሰምሮም የማየው
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው
[verse 1:+ ap]
ምንም ቢያለፋ ቢያደክምም
አላማ ያለው ሰው ተስፋ አይቆርጥም
አዎ ቢያለፋ ቢያደክምም
አላማ ያለው ሰው ወድቆ አይወድቅም
ከዛሬ ነገ ይሳካል ስል ስሞክር
ላፍታ እንኳ ሳልሰለች ቀን ከለሊት ስጥር
ያለእንቅልፍ ስሰራ ለዚ ሁሉ አመታት
ጠብ ሚል ነገር እንኳ አላየው አልመጣም
አጣሁት ትርጉሙን የምለፋበትን
ይህን ሁሉ ጊዜ ያቃጠልኩበትን
ጠየኩ ቀና ብዬ የበላዪን አባት
መቼ ነው ስኬትን ኧረ አኔ የማያት
losing hope, i was just about to give up
haters talk, yeah i don’t even know why
asking god, just to make strong and hard
think it worked, now i came back with a big heart
አስተዋልኩኝ አንድ ነገር
አውነት የማይመስል በሰው ሲነገር
ተስፋ መቁረጥ ያለ ነገር ነው
ግን በዛው መቅረት እሱ ከባድ
[chorus:+ap]
ጠየኩ ወደላይ እያየው አልኩኝ መከራው መቼነው የሚያልቀው
ጠየኩ ቀና ብዬ አያየው ሩጫዬን ጨርሼ እንቅልፍ የምተኛው
መቼ ነው የሚያልቀው
ልፋቴም የሚያበቃው የሚቋጨው
የደከምኩለት ሰምሮም የማየው
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው
[verse 2:+ beal]
መቼ ነው ፤ የልፋቴን መልስ የማገኘው
ያሰብኩት ቦታም የምደርሰው
ኮራሁብህ ልጄ የምባለው ፤ መቼ ነው
ከንቅልፌ እነቃለው የተሻለውን እያሰብኩ
ከትላቱ ዛሬ ብሩህ ይሆናልም አያልኩ
የተሻለ ነገር ለማምጣትም አየጣርኩ
በምሰራው ላይ ለሰው ደስታም አየተጨነኩ
አንድ ቀን ሆኜ በከፍታ
አስካያት ፤ ስኬት ወደኔ መታ
አግኝቼው ፤ የጓጓሁለትን
በእድሜዬ ፤ የለፋሁለትን
ለዚ ሁሉ ጊዜ አው ጠብቄ ቆይቻለው
ታድያ እንዴት ዛሬ አኔ ተስፋ አቆርጣለው
አመስግኜ ላለኝ ሁሉን አቋቋመዋለው
ተስፋ ስቆርጥም ተንበርክኬ
[chorus:+ap]
ጠየኩ ወደላይ እያየው አልኩኝ መከራው መቼነው የሚያልቀው
ጠየኩ ቀና ብዬ አያየው ሩጫዬን ጨርሼ እንቅልፍ የምተኛው
መቼ ነው የሚያልቀው
ልፋቴም የሚያበቃው የሚቋጨው
የደከምኩለት ሰምሮም የማየው
መቼ ነው መቼ ነው መቼ ነው
produced by ap
Random Lyrics
- rita guerra - a minha defesa lyrics
- all over the place - no pressure lyrics
- camin - tu nombre lyrics
- coldcloud - выдыхаю дым (exhale smoke) lyrics
- forest blakk - i saw love lyrics
- maccmall - rich side lyrics
- skinny barber - fialová lyrics
- devon hendryx - charli baltimore (original ver.) lyrics
- dramane - pas trop grave... lyrics
- deniz koyu - next to you lyrics