chelina - bati lyrics
Loading...
ኣጉል ቀረ ልቤ
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
ከምንም ሳይሆነው
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
ምክንያት ስደረድር
ፍቅርን ላወዳድር
የትም የማይሄድ መስሎኝ
ምርጫዬን በዝርዝር
ኣሁን ግን ላግኘው
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
የራስ ውሳኔ የለኝ
ተመራሁ በነርሱ
ቤተሰብ ጓደኛ
መስሎኝ የሚያኖሩ
ኣውላላ ሜዳ ላይ
እንደቀረሁ ሳየሁ
ልቤ ላልወደደው
እጅ እንዳይሰጥ
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
ቆንጆ እንዳንተ ማነው
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
ልብን የሚያሳምም
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
ፈገግታው ልብ ሚሰርቅ
ኦ….ኦ….ኦሆ…ሆ
ዓይንን የሚማርክ
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
ድንገት ልብህ እዚህ ካለ
ካደ እዚያ ማዶ
ልቤ ታስሯል ባተ
እርሻዬ እንዳለ ነዶ
እንዴት አምሮበታል
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
እንዴት ኣሸብርቋል
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
ቃሉ የእውነት ነው
ልብን ያሳርፋል
ካለሱ….
ወይ ወይ ወይ ወይ
ኣለሱማ እንዴት ይዘለቃል
ኦሆ…ሆ…ኦሆ…ሆ…
Random Lyrics
- fred de palma - sincera (acoustic) lyrics
- doda - stay lyrics
- anavae - lose your love lyrics
- maurice moore - little more lyrics
- omar musa - hello hello lyrics
- sam's - gunshot lyrics
- arwana return - kapuas lyrics
- cornelio vega - sin raspar muebles lyrics
- lasso feat. cami - un millón como tú lyrics
- le butcherettes - little/mouse lyrics