azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

congress musicfactory - እናገንሃለን lyrics

Loading...

[ጥቅስ]
የሁሉ ጌታ
ሃያል አምላክ
የነገሥታት ንጉስ
የሚመስልህ የለም

ሉዓላዊ አምላክ
ጻድቅ የሆንክ
ቅዱስ ጌታ
የሚመስልህ የለም

[ቅድመ-ቅኝት 1 ]
ሥምህን እናገነዋለን
ምስጋና እና ክብር ይገባሃል
እንደ አንድ ሰው ሆነን፥
እጆቻችንን አንስተን

[መዘምራን 1]
እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
እናከብርሃለን

እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
የምንኖረው አንተን ለማመስገን ነው

[ጥቅስ]
የሁሉ ጌታ
ሃያል አምላክ
የነገሥታት ንጉስ
የሚመስልህ የለም

ሉዓላዊ አምላክ
ጻድ ቅ የሆንክ
ቅዱስ ጌታ
የሚመስልህ የለም

[ቅድመ-ቅኝት 2 ]
ታማኝ አምላክ ነህ
በጉዞ ሁሉ ከእኛ ጋር ነህ
እንደ አንድ ሰው ሆነን፥
ድምጻችንን አንስተን

[መዘምራን 2 ]
እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
እናከብርሃለን

እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
እስከ ዘለዓለም…

[መዘምራን 3 ]
እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
እናከብርሃለን

እናገንሃለን
(እ)ናገናለን ሥምህን
ጌታ (እ)ናከብርሃለን
የምንኖረው አንተን ለማመስገን ነው
የምንኖረው አንተን ለማመስገን ነው



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...