haile roots - yanchin lyrics
Loading...
ኡ ኡ ኡ
ኡ ኡ ኡ
አትፍሪ አይተሸ ጭራሽ
ያልታመኑት በዙሪያሽ
ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጆዎችን
versa a
አባይ በዝቶ ቢታይ
ያልታመነ አታላይ
አይገባም ቤታችን
ወረት መሐላችን
a2x
versa b
አንድ አካልነቱ
አይተሸ ሲሆን ከንቱ
የኔም ይሆን ብለሽ
ፍቅሬ አትስጊ ፈርተሸ
versa c
ከቶ እንዳንቺ ለኔ
ላጣ የማልሻት ከጎኔ
የለም ለአንቺም በላይ
ለኔ የተሰጠሸ በምድር ላይ
ኡ ኡ ኡ
ኡ ኡ ኡ
a 2x
repeat versa a
repeat versa a
ባዶ የቃል ሙላት
የማይጨበት ትሩፋት
ሳይሆን የእኛ ኑሮ
እንደማይፀኑት ውሎ አድሮ
ኡ ኡ ኡ ላይከፋሽ
ኡ ኡ ኡ በኔ ላንድ አፍታ
ኡ ኡ ኡ ቃሌ ነው
ኡ ኡ ኡ የማይፈታ
አሀ አሀ አሀ
ኡሁ ኡሁ ኡሁ
Random Lyrics
- 大原ゆい子 (yuiko ohara) - 旅人の唄 (tabibito no uta) lyrics
- nahir - boosk'araï lyrics
- plan&tbubu - decode lyrics
- madison mars - home lyrics
- vusso - никотин (nicotine) lyrics
- lollia - beneath the mask lyrics
- barbie - brilhar lyrics
- john the blind - psychosis lyrics
- paper anthem - anchorage lyrics
- hanna järver - n o l l lyrics