azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

jano band – leba lyrics

Loading...

ከልቤ እምነትን ጥላ
በሃሳብ ከኔ ርቃ
የነፍሴን እውነቴን ሸጣ
ከመንፈሴ ላይ ሰርቃ
ሲደለዝ ሲሸጥ ሲለወጥ
ሲሰረቅ ልቤ ተገርሞ
በድብቅ ፍቅር በስርቆት
በክደት በሌባ ታሞ
እምነቴ ተሸጠ
ፍቅሬ ተለወጠ

ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አመሏ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አለሟ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አመሏ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አለሟ

የልቤን ህመም በፍቅር
ለመውደድ ትቼ ብረሳ
ሞኝነት ሆኖ መፋቀር
እውነት ተካደ ተረሳ
መዋደድ ከነፍሷ ጠፍቶ
በሁለት ቢላ ስትበላ
ለሰው መኖርን ሳታውቀው
ሳይገባት የልብ ስራ
እምነቴ ተሸጠ
ፍቅሬ ተለወጠ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አመሏ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አለሟ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አመሏ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አለሟ

አካሏ ከኔ
ልቧ ከሌላ
ባንድ ገበታ እንዴት እንብላ
ከሌባ ልቧ እምነት ጠፋና
ጨዋታ ሆነ ፍቅር

ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አመሏ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አለሟ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አመሏ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አለሟ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አመሏ
ሌባ ነች ሌባ
ስርቆት አለሟ



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...