mesfin gutu - aykejilim libe lyrics
አይከጅልም ፡ ልቤ ፡ ያን ፡ ዓለም (፫x)
በዚያ ፡ . (1) . ፡ የለም (፪x)
እርስቴ ፡ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ነዉና
አንተን ፡ ደጅ ፡ ልጥና (፪x)
አሃሃ ፡ በዘምኑ ፡ ሁሉ ፡ የሚወድ ፡ ወዳጅ
አሃሃ ፡ አግኝቻለሁና ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
የማላጣው ፡ ወዳጅ ፡ ነው ፡ ለእኔ
ከአጠገቤ ፡ ሁሌም ፡ ከጐኔ (፪x)
አሃ ፡ መወደድ ፡ በአንተ
አሃ ፡ መኖር ፡ በእቅፍህ
አሃ ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ይቅር
አሃ ፡ ሌላው ፡ ነው ፡ ትርፍ (፪x)
ምን ፡ አጥቼ ፡ ምን ፡ አጥቼ
ልሂድ ፡ አንተን ፡ ትቼ (፪x)
ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ
ይቅር ፡ ሌላው ፡ ዓለም ፡ አታላይ ፡ ነው
ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ
ይቅር ፡ ሌላው ፡ ይህ ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነው
አሃ ፡ የሩቅ ፡ አይደለህ
አሃ ፡ የቅርብ ፡ አምላክ
አሃ ፡ ስጠራህ ፡ ሁሌ
አሃ ፡ አለሁ ፡ ባይ ፡ ጐኔ (፪x)
የማላጣው ፡ ወዳጅ ፡ ነው ፡ ለእኔ
ከአጠገቤ ፡ ሁሌም ፡ ከጐኔ (፪x)
አሃ ፡ መወደድ ፡ በአንተ
አሃ ፡ መኖር ፡ በእቅፍህ
አሃ ፡ ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ይቅር
አሃ ፡ ሌላው ፡ ነው ፡ ትርፍ (፪x)
እርስቴ ፡ በአንተ ፡ ዘንድ ፡ ነዉና
አንተን ፡ ደጅ ፡ ልጥና (፪x)
ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ
ይቅር ፡ ሌላው ፡ ዓለም ፡ አታላይ ፡ ነው
ልቤን ፡ ልስጥህ ፡ ልኑር ፡ ለአንተ
ይቅር ፡ ሌላው ፡ ይህ ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነው
Random Lyrics