azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

ሰይፉ ዮሐንስ (seyfu yohannès) - ትዝታ (tezeta) lyrics

Loading...

[ደርፊ ግጥሚ «ትዝታ»]

[መእተዊ]
የት ነው የምትኖሪው ያለሽበት ቦታ

[ፍቕዲ ፩]
ምንኛ ሀያል ነው ያንቺ ትዝታ
ዘመትር ይታየኛል መላ ቁመናሽ
በነፋስ ሲጫወት ሲበተን ፀጉርሽ
በትዝታ አትኩሬ ፈዝዤ ሳይሽ
እጅሽን ዘርግተሽ ባማረ ፈገግታ
እያልሽ ስጠሪኝ ና የኔ ትዝታ

[ፍቕዲ ፪]
ኡ… ሰቀቀኔ ሆንሽብኝ ትዝታ
ወገብሽን አቅፌ ቀርበሽ ከደረቴ
ዙረው ተጠምጥመው እጆችሽ ከአንገቴ
ያወጋነው ሁሉ አይጠፋም ከፊቴ
ሀይሌም ተዳከመ መንፈሴም ተረታ
ኧረ ወዴት ላግኝሽ አንቺ የኔ ትዝታ

[ድልድል]
በአለም ላይ ዘወትር ደስታን ገበይቼ
አልፈቅድም እንድኖር ካንቺ ተለይቼ
ደቂቀ ወይ ሰኮንድ እንዴት ልለይሽ
[ፍቕዲ ፫]
የትዝታዬ ምንጭ ውሀ ጥሜ ነሽ
አይጠፋም ዘወትር ቁመናሽ ከፊቴ
ወዴት ነው ያለሽው በዛብኝ ናፍቆቴ
እንደማላገኝሽ ተረዳሁት በቃ
ፍቅሬ ትዝታዬ በይ ደና ሁኚልኝ
ለመሰናበቻ ከንፈርሽን ሳሚልኝ



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...