rophnan - gamo dare lyrics
ዌይ
ሰሮ አቀሬ
ሎክ
ኦትሶ ኢሎ
ጼና ኢሎ
ኤ+ኤ+ኤ+ኤ
ኤ+ኤ+ኤ+ኤ
ኤ+ኤ+ኤ+ኤ አ+ኦ+ኦ
ኤ+ኤ+ኤ+ኤ አ+ኤ+ሄሄ+ኤ
ኦ+ኦ+አ+ዎዎ+ኦ+ኦ
ኤ+ኤ+ያ+ኤ+ኤ
ኤ+ኤ+ኤ+ኤ
ኤ+ኤ+ኤ+ኤ (አጋ+አጋ+አጋ)
ጋሞ ደሬ
ጨንቻ ደሬ
ጋሞና ጪንቻና
ዶርዜና ዶኮና
ኤዞና ዲታና
(ጋ+ጋ+ጋ) ጋሞ ደሬ
ጨንቻ ደሬ
ሲቃላና ሼሌና
አርባምንጭና ሴቻና
ገረሴና ቦንኬና
(ኤ+ኤ+ኤ+ኤ)
(ኤ+ኤ+ኤ+ኤ)
(ኤ+ኤ+ኤ+ኤ አ+ኦ+ኦ)
(ዶርዜ፣ዶርዜ፣ ዶርዜ፣ ዶርዜ፣ ዶርዜ)
ያብዛው ሰላምን (ዶርዜ)
ለሀገሬ ሰው (ዶርዜ)
ፈትሉን ከቀለም (ዶርዜ)
ለሚያርቀው (ዶርዜ)
የእናቴን ቀስም (ዶርዜ)
በሞቄው ከቶት (ዶርዜ)
እናና አማረባት (ዶርዜ)
ዶርዜው ሸምኖት (ዶርዜ)
ኤሊ ገብርኤል ልምጣ ደጁን ልሳለም (ዶርዜ ዶርዜ)
አያቴ ይሆናል ኦናም እድል ከጣለም (ዶርዜ ዶርዜ)
ምስጋና ይድረሰው ለመስቀሉ ጌታ (ዶርዜ ዶርዜ)
አባ መስቀላዮ የመስቀሉ ማታ
ቡም ቡም አለው ዲንኬው
ድም ድም ድም አርጌው
ቡሉኮ ድንጉዛዬ
ብርድ የለም ለብሼው
ባገሬ ባገሬ በኢትዮጵዬ ቤት
ሁሉም ባለጥለት ነው ዶርዜው ሸምኖት
ናኤ ናኤ (ዶርዜ)
የአዴ ልጅ (ዶርዜ)
ሀዘን የለም ኡፋይሳ ነው እንጂ (ዶርዜ)
ናኤ ናኤ (ዶርዜ)
የአዴ ልጅ (ዶርዜ)
ሀዘን አታውቅ መጫወት ነው እንጂ
ጋሞ ደሬ
ጨንቻ ደሬ
ጋሞና ጨንቻና
ዶርዜና ዶኮና
ኤዞና ዲታና
(ጋ+ጋ+ጋ) ጋሞ ደሬ
ጨንቻ ደሬ
ሲቃላና ሼሌና
አርባምንጭና ሴቻና
ገረሴና ቦንኬና
ናኤ ናኤ የአዴ ልጅ
ሀዘን የለም ኡፋይሳ ነው እንጂ
ናኤ ናኤ የአዴ ልጅ
ሀዘን አታውቅ መጫወት ነው እንጂ
Random Lyrics
- cape nowhere - donner party lyrics
- adb icee-o - no cap lyrics
- lecx stacy - beaded lyrics
- rat kru - hordo lyrics
- knives exchanging hands - can scarred legs keep their cantor? lyrics
- eleonore schwarz - nur in der wiener luft lyrics
- fire choir - champions lyrics
- porno elephant - moe ’til death! lyrics
- luh k4 - jigs & glocks lyrics
- roberta spitaletti - depois lyrics