azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

sami dan - qalen lyrics

Loading...

sami dan
dj milla

ካንደበቴ የሚወጣው ቃሌ
ይነግርሻል ስለ ፍቅር ሁሌ
ካልሰማሽው በሌላ ሰንፈሽ
መንገዱ ኋላ እንዳይጠፋሽ

ስሚ ቃሌን ብቻ
አንቺ የኔ አቻ
ሌላ ሰው እንዳንቺ የለኝም እና
ስሚ ቃሌን ብቻ
የልቤን መክፈቻ
ቁም ነገሬን የውስጤን ገበና

ቃሌን ቃሌን እውነታን ይዞ ሚያወጋውን
ልቤን ሚያርሰው በማስመሰል ያልተለዋወሰው
ቃሌን ቃሌን ጥሩን መጥፎሽን ሚነግርሽን ሚወድሽን

ስሚ ቃሌን ብቻ
አንቺ የኔ አቻ
ሌላ ሰው እንዳንቺ የለኝም እና
ስሚ ቃሌን ብቻ
የልቤን መክፈቻ
ቁም ነገሬን የውስጤን ገበና

ትርጉም አያሻው ሽንገላ
ገልጠሽ ካየሽው በመላ ሀሳቤን
ካላልሽው ችላ
ወስዶ ያሳይሻል ሁሉን ፍቅሬ
ስላንቺ መሆኑን እውነቱን
ከፍቶ ውሉን

እስትንፋሴ ነሽና አንቺ የራሴ
የምወድሽ እንደ ነፍሴ
እንዳትወድቂ ቃል እምነቴን ሳጠብቂ
እውነታዬን ሳታውቂ

ስሚ ቃሌን ብቻ
አንቺ የኔ አቻ
ሌላ ሰው እንዳንቺ የለኝም እና
ስሚ ቃሌን ብቻ
የልቤን መክፈቻ
ቁም ነገሬን የውስጤን ገበና



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...