yohana ashenafi dargo - gelagay lyrics
ሳይሽ ነው ማውቅሽ መች ትጠፊኝና
ለሰው ላመልሽ ብትይም ነኝ ደህና
ሳይሽ ነው ማውቅሽ አጠፊኝምና
እንደ ሰው ላመልሽ አትበይኝ ነኝ ደህና
እንባ ምን በወጣሽ (እኔን)
ቱ በይ ላብርድልሽ (እኔን)
ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እዳያሳርሽ
እንባ ምን በወጣሽ (እኔን)
ቱ በይ እኔ አለሁሽ (እኔን)
ገላጋይ (ገላጋይ) ገላጋይ ልሁንሽ
መዳፍ ጉንጭ እንጂ (መዳፍ ጉንጭ እንጂ) ቢያ’ሽ አይበሉባ (ቢያ’ሽ አይበሉባ)
ለእንስፍስፍ አይደርስ ሆድ ለሚያባባ
ለዚህ ለዚህ እንጂ (ለዚህ ለዚህ እንጂ) ሰው ወዳጅ ቢባል
ያጫውተኝ አፍሽ ሆድሽ ምን አባ
ስቀሽም ስቃይሽን አያለሁ
እንኳንስ እቺን እቺንና
ዝምታሽ ይጮሀል ሰማለሁ
ገጥሟል አለምሽ አለሜ
አልሜ ስቼሽ መች አውቃለሁ
እንኳንስ እንዲ ቀርበሽና
ሳይቀልሽ ላለቅሽ እምላለው
ሆኗል ህመምሽ ህመሜ
እንባ ምን በወጣሽ (እኔን)
ቱ በይ ላብርድልሽ (እኔን)
ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እዳያሳርሽ
እንባ ምን በወጣሽ (እኔን)
ቱ በይ እኔ አለሁሽ (እኔን)
ገላጋይ (ገላጋይ) ገላጋይ ልሁንሽ
ቱ በይ
ቱ በይ
ቱ በይ ቱ
ቱ በይ
ቱ በይ ቱ ቱ
ቱ በይ
ቱ በይ
ቱ በይ ቱ
ቱ በይ
ቱ በይ
ቱ በይ
ቱ በይ
ቱ በይ ቱ
ቱ በይ
ቱ በይ
ቱ በይ
ቱ በይ
ቱ በይ ቱ
ቱ በይ
ቱ በይ
አልቻለም ማለፍ ገፍቶ
እንዳላየሽ አይኔ አይቶ
ጆሮዬም አይል ከቶ
የራሷ ጉዳይ ሰምቶ
ባልገምት ይዤ ጫፉን
ጥርስሽ ዘግቶ ደጃፉን
ላግዝ ሀሳብ መቅዘፉን
ገርበብ አርጊ’ አፍ በራፉን
አልቻለም ማለፍ ገፍቶ
እንደ ሩቅ ሰው አይኑ አይቶ
ምሎልሻል ቃል ገብቶ
ችላ አይልሽም ሰምቶ
እና ስቀሽ ላይ ላይዩን
አርቀሽ እኔን ባዩን
ተይ ሳይሆን እንደማይሆን
መፍትሄ አስቡ ባይሆን
እንባ ምን በወጣሽ (እንባ ምን በወጣሽ)
ቱ በይ ላብርድልሽ (ቱ በይ ላብርድልሽ)
ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እዳያሳርሽ
እንባ ምን በወጣሽ (እንባ ምን በወጣሽ)
ቱ በይ እኔ አለሁሽ (ቱ በይ እኔ አለሁሽ)
ገላጋይ (ገላጋይ) ገላጋይ ልሁንሽ
እንባ ምን በወጣሽ (እንባ ምን በወጣሽ)
ቱ በይ ላብርድልሽ (ቱ በይ እኔ አለሁሽ)
ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እዳያሳርሽ (ገላጋይ ልሁንሽ)
እንባ ምን በወጣሽ (እንባ ምን በወጣሽ)
ቱ በይ እኔ አለሁሽ (ቱ በይ እኔ አለሁሽ)
ገላጋይ (ገላጋይ) ገላጋይ ልሁንሽ (ገላጋይ)
እንባ ምን በወጣሽ
ቱ በይ ላብርድልሽ (ቱ በይ እኔ አለሁሽ)
Random Lyrics
- swanand kirkire & ram sampath - o ri chiraiya lyrics
- blackbear - half a heart* lyrics
- las temperas - cámara lenta lyrics
- melan - j'ferai de mon mieux lyrics
- mikky, свр, iamzatoichi - блик lyrics
- my life with the thrill kill kult - strange affairs lyrics
- пика (pika) - every time (english version) lyrics
- rocky eu - moshpit [faimä 2] lyrics
- jessie ritter - border town lyrics
- cocaine boyz - crack wars lyrics