yohana feat. pamfalon - rebel lyrics
ቆይ ቆይ ቆይ ቆይ
ጠያቂን የሚጠላው መልስ ያጣ ብቻ አይደል ወይ
ማለትስ ብቻ የኔ ልክ የእውነት ትምህርት ነው ወይ
አምርሬ ብል ጠበበኝ ሀሳብ አጥሩ
ጮኬ ብል ልምረጥ ስጎርስ ከነበሩ (jah)
አምርሬ ብል ጋሼ ይበጃል መመርመሩ
ጮኬ ብል ተደፈርኩ አሉ መምህሩ
ታሪክ ከአንድ ወገን ሆኖ ሚነገር የሚሰላ
የጋራ ፍቅር መክኖ የአንዱ ማጥ ለአንዱ ጀግና
ባለጌ አለም ዋልጌ ሆኖ ዘር ቋንቋን የሚያሰላ
ሀይማኖት ለንግድ ሆኖ ፈጣሪ ግን አንድ አምላክ
ማን ችሎ ድሮን ይፍቃል
ከአፍራሽ ውርስ ብቻ ይርቃል
ያለፈ ይሁን መማሪያ
ቢመዘን ከአሁን ግን መች ይልቃል
ሳላይ ግን ልክ ብዬ
ለፉክክር ክብር አጉድዬ
ሁሉ እንደፍጥርጥሩ እንዳሻው
ጎራ ግን መርጦ ያንግሰኝ ብዬ
አ አ አ አ አይ አ አ አ አ አይ
አይ ትውልዴን አልክድም (በጭራሽ)
አ አ አ አ አይ አ አ አ አ አይ
አይ በታሪክ በቅድም (በጭራሽ)
አ አ አ አ አይ አ አ አ አ አይ
አይ ለዘር ፍቅር አልንድም (በጭራሽ)
አ አ አ አ አይ አ አ አ አ አይ
አይ በጅምላ እኔ አልፈርድም
ማን ከማንስ በእውነት አንሶ ነው
ማን ከማንስ እስቲ በልጦ
ማን የማንን ስም ያነሳል
ማን የማንን ስም አጥፍቶ
ማን ከማንስ በእውነት አንሶ ነው
ማን ከማንስ እስቲ በልጦ
ማን የማንን ስም ያነሳል
ማን የማንን ስም አጥፍቶ
አይነፋም ባይ ነው የአራዳ ልጅ
አይተባበርም ስም ማጥፋት ላይ
ይለፈኝ ባይ ነው ከንቱ ወሬ ሀሜትና ዛቻ
በዳይ እና ተበደልኩ ባይ ሳንጃቸውን እኩል ሰንዝረው
የዛሬው ትውልድም ትዝብት ከነገ ወዲያ ነው ጉዱ
ለግዜው ትላንት ይለፈኝ ወይ ነገን አልጠብቅ
ማውቃት ዛሬን ብቻ ነው ሆዴን ማይደብቅ
አምርሬም አሁን ብናገር
i′m a rebel from the heart
i’m a rebel for the cause
i′m a rebel from the start
i’m a rebel of a new generation
soul rebel
faya burn dem confusion (original)
i’m a rebel of a new generation
soul rebel
faya burn dem division
coz its a new day its a new life (rebel rebel rebel)
we need a new way we need a new ride (soul rebel rebel rebel)
coz its a new day its a new life (rebel rebel rebel)
we need a new way we need a new ride (soul rebel rebel rebel)
of love me tell you not your izm skizm
peace me tell you no politricks regime (am coming again)
we need love me tell you not your izm skizm
we need peace me tell you no politricks regime
ቆይ ቆይ ቆይ ቆይ
ጠያቂን የሚጠላው መልስ ያጣ ብቻ አይደል ወይ
ማለትስ ብቻ የኔ ልክ የእውነት ትምህርት ነው ወይ
Random Lyrics
- bon jovi - summertime (a&e home video - live audio) lyrics
- nina (uk) - synthian (sung remix) lyrics
- grape milk - first floor lyrics
- pxxr gvng & los zafiros - freestyle tributo 100 anios de cpv lyrics
- journee - toxic lyrics
- troy hill - what to do lyrics
- al bowlly - i'll string along with you lyrics
- susanoô - egotrip, pt. i lyrics
- vince tafea - bedroom beats (vince tafea remix) lyrics
- hxrry - apunto alto lyrics