azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

zerubabel mola - kawiyaye lyrics

Loading...

ያወዛወዝኳት
ልተኩስባት
የክቷን ልብሴን

ግለቷ በላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
ከሰል ሞጅሬያት
እያጋጋልኳት
የጥበብ ልብሴን
ፍሙ አቃጠላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
እንዳልጨብጣት
ነበልባል እሳት
አላስቀምጣት
ያለች እሷው ናት
ልታገስ እንጂ
ምንስ ሊበጅ
እንዳጋጋልኳት
እኔው ላብርዳት



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...