ap est – ልነሳ | lenesa lyrics
Loading...
[chorus]
ልነሳ ከእንቅልፌ ልንቃ
እድሜዬን ማባከን ይብቃ
ልነሳ ከህልሜ ልንቃ
በእድሜዬ መቀለድ ይብቃ
ልነሳ ከእንቅልፌ ልንቃ
እድሜዬን ማባከን ይብቃ
ልነሳ ከህልሜ ልንቃ
በእድሜዬ መቀለድ ይብቃ
[verse]
ስቦዝን ስቀልድ ፤ ስስቅም ስሳፈጥ
መዝናናቴን ብቻ ፤ እያሰብኩኝ ስቀመጥ
ጊዜውም እንደቀልድ ፤ እንዋዛ ሲሮጥ
ነው እድሜዬ ሊያመልጥ
አልኩኝ አለብኝ መነሳት
ጊዜ ሳታመልጥ ልያዛት
ብትቀድመኝም ልከተላት
ካለፈች እንዳልመኛት
ከማዝን ከሚቆጨኝ ፤ እድሜ ሄዶ አምልጦኝ
ጥሎኝ ሮጦ ቀድሞኝ ፤ ፀፀት ውስጥ ከሚከተኝ
አው ይገርማል ፤ ገና ነጋ እንዳልክ ወዲያው ይመሻል
መምሸቱን ሳታውቅ ተመልሶ ይነጋል
ጊዜው እንደቀል ይነዳል ይሮጣል, ይሄዳል
i wish i have time machine
so i can take back somethings
so amma go and fix some problems
so amma go and fix ma sins
አፈራለው በዚው ከቀጠለ
አፈራለው ጊዜ አንዲው ከበረረ
እጄ ላይ አንዳች ነገር ከሌለ
እፈራለው እምወድቅ ከሆነ
[chorus]
ልነሳ ከእንቅልፌ ልንቃ
እድሜዬን ማባከን ይብቃ
ልነሳ ከህልሜ ልንቃ
በእድሜዬ መቀለድ ይብቃ
ልነሳ ከእንቅልፌ ልንቃ
እድሜዬን ማባከን ይብቃ
ልነሳ ከህልሜ ልንቃ
በእድሜዬ መቀለድ ይብቃ
Random Lyrics
- shark puppet – pack lyrics
- blaga – (nie)boski lyrics
- pink katana – loud lyrics
- 808wav – phone on flight lyrics
- we are messengers – wholehearted lyrics
- sim danil – синема тунайт (cinema tonight) lyrics
- moltisanti – malcolm mccormick wears a halo lyrics
- teiji mack – blue moon lyrics
- riley – everything about you lyrics
- homebird – smith & wesson model 27 lyrics