azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

eyob mekonnen – tew yalshignen lyrics

Loading...

ተው ያልሽኝን ተውኩት እታዘዝሻለው
ሌላም ካለ በይኝ እተውልሻለው
አንቺ ካልወደድሽው
ኧረ ሲቀር ይቅር
የማልተወው የለም
ከአንድ አንቺ በስተቀር
ተው ያልሽኝን ተውኩት እታዘዝሻለው
ሌላም ካለ በይኝ እተውልሻለው
አንቺ ካልወደድሽው
ኧረ ሲቀር ይቅር
የማልተወው የለም
ከአንድ አንቺ በስተቀር
፣፣፣
ተው ተው ሲሉኝ ያኔ ያልተውኩትን
እንዳልሰማኋቸው ያለፍኩትን
ተው ተው ሲሉኝ ያኔ ችላ ብዬ
ይኸው ተዉኩኝ ላንቺ
ብዬ ብዬ
ፍቅር ፍርሀት የለው
ነፃ ነው መንገዱ
እዳሻው ይፈሳል
ጫና አይደለም ግዱ
ተው ተው ሲሉኝ ያኔ ያልተውኩትን
እንዳልሰማኋቸው ያለፍኩትን
ተው ተው ሲሉኝ ያኔ ችላ ብዬ
ይኸው ተዉኩኝ ላንቺ
ብዬ ብዬ
ፍቃዴ ላንቺ ነው፣ አልጠራጠርም
እንዲ ካልሆነማ፣ አልተተዋወቅንም
ችላ ብዬ (ችላ ብዬ)
ብዬ (ላላ ብዬ)
ብዬ (ችላ ብዬ)
ተው ያልሽኝን ተውኩት እታዘዝሻለው
ሌላም ካለ በይኝ እተውልሻለው
አንቺ ካልወደድሽው
ኧረ ሲቀር ይቅር
የማልተወው የለም
ከአንድ አንቺ በስተቀር
፣፣፣
ተው ተው ሲሉኝ ያኔ ያልተውኩትን
እንዳልሰማኋቸው ያለፍኩትን
ተው ተው ሲሉኝ ያኔ ችላ ብዬ
ይኸው ተዉኩኝ ላንቺ
ብዬ ብዬ
ፍቅር ፍርሀት የለው
ነፃ ነው መንገዱ
እዳሻው ይፈሳል
ጫና አይደለም ግዱ
ተው ተው ሲሉኝ ያኔ ያልተውኩትን
እንዳልሰማኋቸው ያለፍኩትን
ተው ተው ሲሉኝ ያኔ ችላ ብዬ
ይኸው ተዉኩኝ ላንቺ
ብዬ ብዬ
ፍቃዴ ላንቺ ነው፣ አልጠራጠርም
እንዲ ካልሆነማ፣ አልተተዋወቅንም
ፍቅር ፍርሀት የለው
ነፃ ነው መንገዱ
እዳሻው ይፈሳል
ጫና አይደለም ግዱ
ፍቃዴ ላንቺ ነው፣ አልጠራጠርም
እንዲ ካልሆነማ፣ አልተተዋወቅንም



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...