azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

meselu fantahun – be’aynu lyrics

Loading...

ያብከነክነኛል ያንሰፈስፈኛል
የሰራ አካላቴ ፍቅር ያነደኛል
ያብከነክነኛል ያንሰፈስፈኛል

የሰራ አካላቴ ፍቅር ያነደኛል

አረ ባይኑ ነው ባይኑ ባይኑ ገሎኝል
ከልቤ ገብቶ ፍቅርህ ያቃትለኛል
አረ ባይኑ ነው ባይኑ ባይኑ ገሎኛል
ከልቤ ገብቶ ፍቅርህ ያቃትለኛል
አረ ባይኑ ነው ባይኑ ባይኑ ገሎኛል
ከልቤ ገብቶ ፍቅርህ ያቃትለኛል
አረ ባይኑ ነው ባይኑ ባይኑ ገሎኛል
ከልቤ ገብቶ ፍቅርህ ያቃትለኛል
ባይኑ ላፍታ ካስተዋለኝ ደርሶ በድንገት
ባይኑ መንገድ ይተፋኛል የምሄድበት
ባይኑ ደርሶ እያባበለኝ ሰው እንደ ዘበት
ባይኑ በፍቅር መርታቱ አቤት ሲያውቅበት
የአይኑን ጨዋት መጬስ ተራኮበታል
ሳላይ ሳልሰማ ለካ ልቤን ወስዶታል
ሃያል መውደዱን በምን ጎኔ ልቻለው
ባይን የተረታ ወትሮስ ምን አቅም አለው

ያብከነክነኛል ያንሰፈስፈኛል
የሰራ አካላቴ ፍቅር ያነደኛል
ያብከነክነኛል ያንሰፈስፈኛል
የሰራ አካላቴ ፍቅር ያነደኛል

አረ ባይኑ ነው ባይኑ ባይኑ ገሎኛል
ከልቤ ገብቶ ፍቅርህ ያቃትለኛል
አረ ባይኑ ነው ባይኑ ባይኑ ገሎኛል
ከልቤ ገብቶ ፍቅርህ ያቃትለኛል
አረ ባይኑ ነው ባይኑ ባይኑ ገሎኛል
ከልቤ ገብቶ ፍቅርህ ያቃትለኛል
አረ ባይኑ ነው ባይኑ ባይኑ ገሎኛል
ከልቤ ገብቶ ፍቅርህ ያቃትለኛል

ባይኑ ተቅሶ እያባበለኝ ሰው እንደዘበት
ባይኑ በፍቅር መርታቱ አቤት ሲያውቅበት
ባይኑ ተቅሶ እያባበለኝ ሰው እንደዘበት
ባይኑ በፍቅር መርታቱ አቤት ሲያውቅበት
የአይን ጨዋታ መጬስ ተራኮበታል
ሳላይ ሳልሰማ ለካ ልቤን ወስዶታል
ሃያል መውደዱን በምን ጎኔ ልቻለው
ባይን የተረታ ወትሮስ ምን አቅም አለው
የአይን ጨዋታ መጬስ ተራኮበታል
ሳላይ ሳልሰማ ለካ ልቤን ወስዶታል
ሃያል መውደዱን በምን ጎኔ ልቻለው
ባይን የተረታ ወትሮስ ምን አቅም አለው

የአይን ጨዋታ መቼስ ተራኮበታል
ሳላይ ሳልሰማ ለካ ልቤን ወስዶታል
ሃያል መውደዱን በምን ጎኔ ልቻለው
ባይን የተረታ ወትሮስ ምን አቅም አለው



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...