azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

rophnan – yessat erat lyrics

Loading...

ዓይኗስ ያበራል ከኮከብ ይደምቃል
ስትስቅ ከመልኳ ብርሃን ወጥቶ ይመለሳል
ግና ምን ያደርጋል የሰራ አካላቷ ቢያፈዝ

ቃሏ መች ሊያዝ

ሰውነቷ ጥበብ እንደተቀረፀ
ሁኔታዋ ሁሉ አምሮ የጨረሰ
ለእኔ እንደማትሆን ሳውቅ አለቅኩ ነድጄ
መጥፊያዬን ወድጄ

መሆንህ ነው ልቤ የእሳት እራት
መቼም ላይሆን የአንተ ላታደርጋት
አልተው አልከኝ እሷን መዞርህን
ወደሀት መጥፊያህን!
ልብ አርግልኝ አልለው ልቤን
ለማን ይከሱታል ፈራጁን?
በቃ ትሂድ ተናገራትና
እውነቱ ይውጣና

አፌ ሂጂ በላት
ሳትሆን የእሳት እራት
የእሳት እራት
የእሳት እራት

አፌ ሂጂ በላት
ሳትሆን የእሳት እራት
የእሳት እራት

በቃ ትቼሽ ሳለሁ
የለም ሸንጎ ከእንግዲህ አልልም የታለሽ
ጠፋህ ትይኝ እና
ትሰወሪያለሽ ፍቅርሽን አዲስ ታደርጊና
ሲርቁሽ ትመጫለሽ መረሳት አትወጂም
ወይ ሲቀርቡሽ ትርቂያለሽ አታለምጂም
ብርሃን ብቻ እያየሁ እሳት ተጠግቼ
መጥፊያዬን ወድጄ ወድጄ ወድጄ

መሆንህ ነው ልቤ የእሳት እራት
መቼም ላይሆን የአንተ ላታደርጋት
አልተው አልከኝ እሷን መዞርህን
ወደሀት መጥፊያህን!
ልብ አርግልኝ አልለው ልቤን
ለማን ይከሱታል ፈራጁን?
በቃ ትሂድ ተናገራትና
እውነቱ ይውጣና

አፌ ሂጂ በላት (አፌ ሂጂ በላት)
ሳትሆን የእሳት እራት (hold on! hold on! hold on!)
rophnan drop it again!!!

አፌ ሂጂ በላት
ሳትሆን የእሳት እራት
የእሳት እራት

ሁ ሁሁሁሁ
ሁ ሁሁሁሁ
ሁ ሁሁሁሁ



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...