teddy afro - haile haile lyrics
Loading...
አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቃችን
ዛሬም እንደ ጥንቱ አኮራት ልጃችን
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ
ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
የጥቁር አርበኛ ዓለም ያደነቀው
ቀድሞ አይናገርም ማሸነፉን ሲያውቀው
ሁሌም ድል አድራጊ ይቻላል ነው መልሱ
ድል አርጎ ሲገባ ባንዲራ ነው ልብሱ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
በአክሱም ስልጣኔ ብርቅዬው ቅርስሽ
ሲዘከር የኖረው ቀዳሚነትሽ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ
ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
Random Lyrics
- marvin - shtf up! lyrics
- marco - jimmy bean lyrics
- la inolvidable agua de la llave - te doy mi corazón lyrics
- paradise. [soundcloud] - i dont need saving lyrics
- tim meredith - better from further away lyrics
- 鷺巣詩郎 (shiro sagisu) - hand of fate lyrics
- tacky trashy - hatred lyrics
- lyrical kas - malcolm and marie lyrics
- zigi.0x - paveaway lyrics
- kristin grayden - then there's you lyrics