azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

teddy afro – haile haile lyrics

Loading...

አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቃችን
ዛሬም እንደ ጥንቱ አኮራት ልጃችን
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ

ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
የጥቁር አርበኛ ዓለም ያደነቀው
ቀድሞ አይናገርም ማሸነፉን ሲያውቀው
ሁሌም ድል አድራጊ ይቻላል ነው መልሱ
ድል አርጎ ሲገባ ባንዲራ ነው ልብሱ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
በአክሱም ስልጣኔ ብርቅዬው ቅርስሽ
ሲዘከር የኖረው ቀዳሚነትሽ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ
ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...