azlyrics.biz
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

tewodros kassahun – marakiye lyrics

Loading...

በምስራቅ ፀሐይ ወጥቶ እስኪፈካ ሠማይ
ካንሶላው ገብቼ እኔ አልተኛም ብታይ
በናፍቆትሽ እምባ እየራሰ አልጋዬ

ካለ አንቺ አቅቶኛል ማደር ለብቻዬ

ማራኬዬ ማራኪዬ
አንቺ የልቤ ጉዳይ
መልክሽ ሁሌም ከዓይኔ ላይ ነው
ሌትም ቀንም ብታይ

ማራኬዬ ማራኪዬ
አንቺ የልቤ ጉዳይ
መልክሽ ሁሌም ከዓይኔ ላይ ነው
ሌትም ቀንም ብታይ

ማርኮ መማር ነበረ የጀግና ሞገሱ
ከሩቅ አስረሽ ልቤን የት ያመልጥ ከራሱ
የጎደለው ከአርባ (40) ስንት ይሆን እጣዬ
ካለ አንቺ አልሞላ አለኝ እርጂን ማራኪዬ

ማር ማር ይላል
ሁሌ አፌ ሲጠራሽ
ማር ማር ይላል
እያቆላመጠ
ማር ማር ይላል
አይኖር ያለ አንቺ
ማር ማር ይላል
እድሜ እየጣፈጠ

መች ጠገብኩሽና እና እኔ
የት ይድላኝ አልጋዬ
ፍቅርሸ ፀንቶብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ
ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ

መች ጠገብኩሽና እና እኔ
የት ይድላኝ አልጋዬ
ፍቅርሸ ፀንቶብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ
ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ

ማራኬዬ ማራኪዬ
አንቺ የልቤ ጉዳይ
መልክሽ ሁሌም ከዓይኔ ላይ ነው
ሌትም ቀንም ብታይ

ማር ማር ይላል
ሁሌ አፌ ሲጠራሽ
ማር ማር ይላል
እያቆላመጠ
ማር ማር ይላል
አይኖር ያለ አንቺ
ማር ማር ይላል
እድሜ እየጣፈጠ

መች ጠገብኩሽ እና እኔ
የት ይድላኝ አልጋዬ
ፍቅርሸ ፀንቶብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ
ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ
መች ጠገብኩሽ እና እኔ
የት ይድላኝ አልጋዬ
ፍቅርሸ ፀንቶብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ
ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ

ማር
ማር

ማር ማር ይላላላላላል ይላል
ማር ማር ይላላላላላል



Random Lyrics

HOT LYRICS

Loading...